
በቤተክርስቲያናችን የሚሰጡ ቋሚና ወርሃዊ መንፈሳዊ አገልግሎቶች
ሳምንታዊ አገልግሎት
ቀን | ሰዓት | መርሐ ግብር |
---|---|---|
እሑድ | 3AM – 11AM | ጸሎተ ቅዳሴና ትምህርተ ወንጌል |
አርብ | 6PM – 8PM | የሠርክ ጸሎትና ትምህርተ ወንጌል |
ወርሃዊ አገልግሎት
ወር በገባ በ11 | Monthly Commemoration of St. Yared. | ጸሎተ ኪዳን |
ወር በገባ በ12 | የቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳንና ቅዳሴ |
ወር በገባ በ16 | የቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳንና ቅዳሴ |
ወር በገባ በ21 | የቅድስት ድንግል ማሪያም ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳን |
ወር በገባ በ27 | የመድኃኔዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳን |
ወር በገባ በ29 | የቅድስት አርሴማ ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳን |

ጸሎተ ፍትሐት
በሞት ጥላ መካከል ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም።
መዝሙረ ዳዊት 23:4

የልጆች ትምህርት
እውነት እላችኋለሁ፥ ማንም ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
ዮሐንስ 3፡5

ክርስትና
እውነት እላችኋለሁ፥ ማንም ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
ዮሐንስ 3፡5