
በቤተክርስቲያናችን የሚሰጡ ቋሚና ወርሃዊ
ሳምንታዊ አገልግሎት
ቀን | ሰዓት | መርሐ ግብር |
---|---|---|
እሑድ | 3 AM – 11 AM | ጸሎተ ቅዳሴና ትምህርተ ወንጌል |
አርብ | 6 PM – 8 PM | የሠርክ ጸሎትና ትምህርተ ወንጌል |
ወርሃዊ አገልግሎት
ቀን | ክስተት | መርሐ ግብር |
---|---|---|
ወር በገባ በ11 | የቅዱስ ያሬድ ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳን |
ወር በገባ በ12 | የቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳንና ቅዳሴ |
ወር በገባ በ16 | የቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳንና ቅዳሴ |
ወር በገባ በ21 | የቅድስት ድንግል ማሪያም ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳን |
ወር በገባ በ27 | የመድኃኔዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳን |
ወር በገባ በ29 | የቅድስት አርሴማ ወርሃዊ መታሰቢያ። | ጸሎተ ኪዳንና ቅዳሴ |